About Smartፊደል / ስለ Smartፊደል

Learn Amharic. Love Your Roots. / አማርኛን ተማሩ። መሰረታችሁን ውደዱ።

Smartፊደል was founded by three passionate Ethiopian women—mothers, educators, and community advocates—brought together by a shared dream: to help their children grow up with a deep and lasting connection to the Amharic language and Ethiopian culture.

We recognized that the preschool and early kindergarten years are a vital window for language development. Yet, we couldn’t find the kind of joyful, modern, and culturally rooted learning tools we wanted for our own kids. So, we created them.

At Smartፊደል, we design fun, interactive, and age-appropriate Amharic study materials that make learning simple, engaging, and part of everyday play and discovery.

We believe language is more than just words—it’s a bridge to heritage, identity, and family. Through Smartፊደል, we’re excited to offer tools that inspire a lifelong love of Amharic, especially for preschoolers growing up in the Ethiopian diaspora.

Smartፊደል ሶስት ኢትዮጵያውያን እናቶችና፣ አስተማሪዎች፣ ከራሳቸው ልጆች አልፈው ሌሎች ልጆችን ለመርዳት ካላቸው ጠንካራ ፍላጎት በመነሳት ባደረጉት ጥናት ልጆች የኢትዮጵያን ባህል እንዲያውቁና አማርኛን እየተናገሩ እንዲያድጉ ታስቦ የተዘጋጀ አማርኛ መማሪያ ነው።

ለልጆች ከ3 እስከ 6 ያለው የእድሜ ክልል የቋንቋ ክህሎታቸውን ለማዳበር ወሳኝ እድሜ እንደመሆኑ መጠን ለልጆቻችን ማስተማሪያ ስንል ያዘጋጀናቸው ማስተማሪያዎች ሌሎች ልጆችንም እንዲጠቅሙ በልዩ ጥናትና ዘመናዊ መልኩ ሰንደን አቅርበንሎታል።

ማስተማሪያዎቻችን የወላጅና የልጆችን ግንኙነትን የሚያጠናክሩ፣ ለእድሜያቸው ተመጣጣኝ የሆኑ፣ የመማር ማስተማሩን ሂደት የሚያቀሉና የልጆችን ተኩረት የሚይዙ፣ አንዲሁም በየቀኑ አዳዲስ አውቀት የሚገበዩባቸው ናቸው።

Smartፊደል ቋንቋ ቃላት ብቻ አይደለም።  የባህል መለያየት፣ የማነነትና የቤተሰብ ግንኙነት ዘመናዊ ድልድይ ነው ብለን እናምናለን። በውጭ አገር የሚኖሩ የኢትዮጵያ ልጆች አማርኛን እየወደዱት እንዲያድጉ አስተዋጽኦ በማበርከታችን ታላቅ ደስታ ይሰማናል።

What We Offer / ከእኛ የሚያገኙት

  • Home-Delivered Teaching Modules: We send colorful, age-appropriate Amharic learning kits directly to your doorstep, filled with fun activities, Fidel letters, and simple instructions.
  • Parent & Caregiver-Friendly Design: Each module is easy to use at home — no teaching experience required! Just open, follow, and enjoy the learning together.
  • Culturally-Rich Content: Stories, songs, and activities rooted in Ethiopian life and values.
  • Ongoing Support: We provide guidance, check-ins, and tips for making the most of every lesson.
  • ወደ ቤት የሚላኩ የመማሪያ መጽሃፍት ጥራዞችን ፡ በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ ቀላል፣ ባለቀለም እና ለእድሜ ተመጣጣኝ የመማሪያ መጽሃፍት ጥራዞችን  እስከ ቤትዎ ድረስ እንልካለን።
  • ለወላጆች እና ተንከባካቢዎች ቀላል የሆነ መማሪያ፡ ማንኛውም ወላጅ ወይም ተንከባካቢ በቀላሉ ማስተማር እንዲችሉ ትደርጎ በቀላሉ የተዘጋጀ።
  • በኢትዮጵያውያን እሴቶች የተዘጋጁ፡ ባህላዊ ዕውቀትንl ያማከለ  ለልጆች የሚመጥን ይዘት ያላቸው ታሪኮች ፣ ሙዚቃዎች ፣  እና  መለማመጃዎች
  • ቀጣይ ድጋፍ፡ መመሪያዎች፣ ማስታወሻዎች እና መምሪያ ማብራሪያዎችን እንሰጣለን እንዲሁም እያንዳንዱን ትምህርት በጥሩ መንገድ እንድታጠቃቀሉ እናግዛችኋለን።
  • ቀጣይነት ያለው ድጋፍ፡ እያንዳንዱን ተማሪ ክትትል በማድረግ በተሻለ መልኩ መማርያዎቻችንን እንዲጠቀሙባቸው  እናግዛለን።

Who It's For? / ለማን ነው?

  • Preschoolers ages 3–6
  • Families raising children outside Ethiopia
  • Anyone seeking to keep the Amharic language alive across generations

Language is a gift you can give your child — one that lasts a lifetime.
Let’s raise a confident, bilingual generation — together.

Welcome to Smartፊደል!

  • ከ3 እስከ 6 ዓመት ዕድሜ ያላቸው ልጆች
  • በኢትዮጵያ ውጭ የሚኖሩ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች
  • ልጆቻቸው በቋንቋ እና በባህል የዳበረ እውቀት እንዲኖራቸው እንዲሁም ለልጅ ልጆቻቸው እንዲያስተላልፉየሚፈልጉ ወላጆች

ቋንቋን ለልጅዎ መስጠት እስከ ህይወታቸው ፍጻሜ የሚያገለግላቸው  ከፍ ያለ ስጦታ ነው። በቋንቋቸው የሚተማመኑና በማንነታቸው የሚኮሩ ትውልድ ለማፍራት አብረን እንስራ።

እንኳን ወደ Smartፊደል በደህና መጡ!

Get in touch!

Name

Our QR Code

QR Code