ጨዋታ በፀደይ ንፋስ

በከፍተኛ ጥራት የተዘጋጀና ጠንካራ ሽፋን ቆዳ ያለው፣ ታሪኩም ስለ ጓደኝነት፣ ሳቅ፣ አብሮ የመጫወት ደስታን እና ይቅርታ ታሪክ  የሚተርክ ልብ የሚነካ የልጆች ስዕላዊ መጽሐፍ ነው።

ይህ መጽሐፍ አምስት ጓደኛሞች በአንድ ብሩህ የጸደይ ቀን ድብብቆሽ እየተጫወቱ ስለሚያሳልፉበት ጊዜ የሚተርክ ጣፋጭ እና አስደሳች የልጆች ታሪክ ነው። ልጆቹ ጨዋታውን የሚጫወቱባቸውን የተለያዩ መንገዶች ሲማሩ፣ ጎን ለጎንም ስለ ታማኝነት፣ ድፍረት እና ይቅርታ መጠየቅ ጠቃሚ ትምህርት ያገኛሉ። በሳቅ፣ በጓደኝነት እና በአስተማሪ መልዕክቶች የተሞላው ይህ ታሪክ፣ ጥሩ መልእክት ያለው ሲሆን የልጅነት ንጽህናን እና በጨዋታ የመማርን ውበት በሚገባ ይገልጻል።

በማንኛወም እድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ልጆች ሊጠቀሙበት የሚችሉትና ወላጆች በቀላሉ ለልጆቻቸው እየተረኩ እንዲያስተምሩበት የሚረዳ ስእላዊ መግለጫዎች የተካተቱበት መጽሃፍ ነው።  ለጀማሪ አንባቢዎች እና ለቤተሰብ የንባብ ጊዜ እጅግ በጣም ተመራጭ ነው።

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “ጨዋታ በፀደይ ንፋስ”

Your email address will not be published. Required fields are marked *