ቤላ እና ትልቁ ፍርሃቷ

ፍቅር ይጨምራል እንጂ አያልቅም!!

“ቤላ እና ትልቁ ፍርሃቷ” አዲስ ወንድም ወይም እህት መምጣትን በተመለከተ ስጋት ውስጥ ስለገባች አንዲት የአራት አመት ልጅ የሚተርክ፣ ልብ የሚነካ የልጆች መጽሐፍ ነው።

ይህ ውብ በሆኑ ምስሎች የተደገፈ ታሪክ፣ ልጆች እንደ ቅናት፣ የለውጥ ፍርሃት እና ሌሎች ውስብስብ ስሜቶችን እንዲረዱ ያግዛቸዋል፤ እንዲሁም ታላቅ እህት ወይም ወንድም መሆን ያለውን ደስታ ያስተምራቸዋል። አዲስ ህጻን ለሚጠብቁ ቤተሰቦች የሚሆን፣ ከፍተኛ ጥራት እና ጠንካራ ሽፋን (Hardcover) ያለው ምርጥ መጽሐፍ ነው።

በማንኛወም እድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ልጆች ሊጠቀሙበት የሚችሉትና ወላጆች በቀላሉ ለልጆቻቸው እየተረኩ እንዲያስተምሩበት የሚረዳ ስእላዊ መግለጫዎች የተካተቱበት መጽሃፍ ነው።  ለጀማሪ አንባቢዎች እና ለቤተሰብ የንባብ ጊዜ እጅግ በጣም ተመራጭ ነው።

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “ቤላ እና ትልቁ ፍርሃቷ”

Your email address will not be published. Required fields are marked *