300 የአማርኛ ቃላት ፍላሽካርድ
ለአማርኛ ጀማሪዎችና ለልጆች እንዲሆኑ ተመርጠው የተዘጋጁ እያንዳንዱ ቃል እየተዝናኑ ጠንካራ የቃላት እውቀት እንዲገነቡ በጥንቃቄ ተመርጧል።
በቀላሉ ሊለዩ በሚችሉ ምስሎች እና ግልጽ የአማርኛ ቃላት የታገዘ በመሆኑ፣ ልጆች የሚያዩትን ነገር ከሚናገሩት ቃል ጋር እንዲያገናኙ ይረዳቸዋል። ይህም የማንበብ፣ የመናገር እና የማስታወስ ችሎታቸውን ያሳድጋል። ይህ ፍላሽካርድ በቤት ውስጥ ለማስተማር፣ ለቅድመ ትምህርት ቤት ክፍሎች እና ልጆቻቸው በአማርኛ ቋንቋ እንዲግባቡ ለሚፈልጉ ወላጆች ፍጹም ምርጫ ነው።






Reviews
There are no reviews yet.